ሀምራዊ - የፍቅርና የትዳር አጣማሪ እንዲሁም የምክር አገልግሎት

ሀምራዊ ፡ ማንነታቸውን በኢንተርኔት ላይ ሳይለቁ ትዳር ለሚፈልጉ አይናፋሮች ፣ በስራና በት/ት ለተጠመዱ ብቸኞችና ለላጤዎች ሁሉ የተዘጋጀ ድርጅት ነው! እጅግ ዘመናዊ በሆነ ቴክኖሎጂና በየጊዜው በሚደረጉ ጥናቶች ከመታገዙም ባሻገር ድርጅታችን በጀርመን ሀገር ካሉ 3 የስነልቦና ባለሙያዎችና 2 የኮምፒውተር ኢንጅነሮች ጋር በመተባበር ይሰራል።

ድርጅታችን ዝግጅቱን አጠናቆ ስራውን ሙሉ ለሙሉ ጀምሯል። ድህረ ገፃችን ዲዛይን እየተደረገ በመሆኑ ስራችን እንዳይስተጓጐል ምዝገባ በኢሜል ፣ በስልክ እንዲሁም በአካል ለመጡ ሁሉ የምንቀበል መሆኑን በትህትና እንገልፃለን። ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካልዎ በተጠቀሱት ስልኮቻንን ይደውሉልን።

ስልክ: +251 983 007587 (ኢትዮጵያ ሞባይል)
+251 116 687775 (ኢቲዮጵያ የቢሮ ስልክ)
+49 159 8428243 (ጀርመን ሞባይል)

የቢሮ አድራሻ: 22 ማዞሪያ ፣ ርብቃ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 601

መመዝገቢያ ኢሜል: register@hamrawi.net

ሀምራዊ – ዋና የስራ ክፍል

Facebook: @hamrawi.fikir ወይም @hamrawi.services
Twitter: @hamrawi_fikir
Instagram: @hamrawi.fikir